የኅብረት ለምርጫ ቦርድ የአማካሪ ኮሚቴ አባላትን ለመመልመል የቀረበ የጥቆማ ጥሪ

የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበራት ድርጅቶች ኅብረት ለምርጫ (ኅብረት ለምርጫ) ከ190 በላይ የሆኑ አባል ድርጅቶችን ያቀፈ ለትርፍ ያልተቋቋመ እና መንግስታዊ ያልሆነ የሲቪል ማኅበራት ድርጅት ነው። ኅብረቱ በ2011 ዓ.ም. በፌዴራል ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የኢትዮጵያ የሲቪል ማኅበራት ባለስልጣን (ACSO) በሲቪል ማኅበራት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር 1113/2019 መሠረት በምዝገባ ቁጥር 4748 ፈቃድ አግኝቷል። ድርጅቱ የተቋቋመው የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበራት ድርጅቶች በምርጫ ታዛቢነት፣ በሲቪክና … Continue reading የኅብረት ለምርጫ ቦርድ የአማካሪ ኮሚቴ አባላትን ለመመልመል የቀረበ የጥቆማ ጥሪ