Cover of የመስከረም 2014 ዓ.ም ምርጫ የእኩለ ቀን ጋዜጣዊ መግለጫ
Observation reports

የመስከረም 2014 ዓ.ም ምርጫ የእኩለ ቀን ጋዜጣዊ መግለጫ

Published
May 24, 2023
Type
Observation reports
Language
Amharic
Format
PDF
Size
537 KB
Downloads
953
Views
1
Share Telegram Facebook X WhatsApp Email

ስድስተኛው አገራዊና ክልላዊ ምርጫ ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም በስድስት ክልሎች እንዲሁም በሁለት የከተማ አስተዳደሮች እንደተደረገ የሚታወስ ነው። ሆኖም ከፀጥታ ችግሮች ጋር፣ በመራጮች ምዝገባ እና በምርጫ ቀን ከነበሩ የአሰራር ግድፈቶች እንዲሁም በሌሎች የስምሪት ችግሮች ምክንያት በአንዳንድ የአገሪቱ ክፍሎች በከፊል አልያም ሙሉ በሙሉ ምርጫ አለመካሄዱ ይታወሳል።