Latest News and Updates
7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ትዝብት ግኝቶችን በተመለከተ የተሰጠ መግለጫ – (ሚያዚያ 26 ፣ 2018 ዓ.ም)
የኢትዮጵያ የሲቪል ማህበራት ድርጅቶች ኅብረት ለምርጫ (ኅብረት ለምርጫ) መግቢያ የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበራት ድርጅቶች ኅብረት ለምርጫ (ኅብረት ለምርጫ)፣ ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ባገኘው የትዝብት ፈቃድ፣ ሰባተኛውን ጠቅላላ ምርጫ በመታዘብ ላይ ይገኛል። ኅብረቱ የመራጮች ምዝገባ ሂደትን የሚታዘቡ 522 የረዥም ጊዜ ታዛቢዎችን ከትግራይ ክልል እና አከራካሪ ከሆኑ ቦታዎች በስተቀር በሁሉም የኢትዮጵያ ክልሎች እና የከተማ መስተዳደሮች አሰማርቶ ሲታዘብ ቆይቷል። ይህ ሪፖርት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በማኑዋል(manual) እና በታብሌት በመታገዝ ያካሄደውን የመራጮች ምዝገባ ሂደት ኅብረት ለምርጫ ስልታዊ (Systematic) በሆነ መንገድ ፤ ወጥነት ያላቸውን የትዝብት ቅጾች (Checklists) በመጠቀም በተመረጡ አመላካቾች (Key indicators) መዝኗል። ይህ ሪፖርት በዋነኝነት የመራጮች የምዝገባ ሂደት፤ የሂደቱን አካታችነት (ሴቶችን፣ አካል ጉዳተኞችን እና...
CECOE Released Report on NEBE Board Members Appointment Process
ADDIS ABABA – The Coalition of Ethiopian Civil Society Organizations for Elections (CECOE) released its "Monitoring Report: Nomination, selection, and appointment process of the new members of the National Election Board of Ethiopia." The report provided an in-depth, assessment of the NEBE's 2025 board member appointment process, which concluded on June 12, 2025. The report identified both the commendable aspects and the deficiencies of the recent selection and appointment procedure. On the positive side, CECOE acknowledged the process's strengths, including the...
Press release on the outstanding and remaining elections to take place on June 23, 2024
June 22, 2024 CECOE Addis Ababa The Coalition of Ethiopian Civil Society Organizations for Elections (CECOE) has finalized its preparation to observe the remaining and outstanding elections in Benishangul Gumuz, Afar, Central Ethiopia, and Somali regions. CECOE has conducted a one-day trainings to a total of 15 Long Term Observers (LTOs) who were drawn from its member organizations in Assosa, Semera, Butajira, and Jigjiga cities, and deployd them to observe the pre-election environment. CECOE also organized trainings for the Short Term...
ሰኔ 16 ቀን 2016 ዓ.ም ለሚካሄደው ቀሪ እና ድጋሚ ምርጫ ከኅብረት ለምርጫ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ
ሰኔ 15፣ 2016 ዓ.ም ኅብረት ለምርጫ አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበራት ደረጅቶች ኅብረት ለምርጫ (ኅብረት ለምርጫ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ በአፋር፣ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ እና ሶማሌ ክልሎች የሚካሄደውን ቀሪ እና የድጋሚ ምርጫ ለመታዘብ ዝግጅቱን አጠናቅቋል። ቀደም ሲል ኅብረት ለምርጫ የቅድመ ምርጫ ከባቢን ለመታዘብ በአሶሳ፣ ሰመራ፣ ቡታጅራ እና ጅግጅጋ ከሚንቀሳቀሱ አባል ድርጅቶቹ የተውጣጡ 15 የረጅም ጊዜ ታዛቢዎችን በመመልመል የአንድ ቀን ስልጠና ሰጥቶ ማስማራቱ ይታውቃል። በተመሳሳይም ኅብረት ለምርጫ በድምጽ መስጫ ቀን የድምጽ አስጣጥ ሂደቱን የሚታዘቡ የአጭር ግዜ ታዛቢዎች አስፈላጊው ክህሎትና እውቀት እንዲኖራቸው ሰኔ 12 እና 13 ቀን 2016 ዓ.ም በአሶሳ፣ ሰመራ፣ ቡታጅራ እና ጅግጅጋ ከተሞች 84 ታዛቢዎች የአንድ ቀን ስልጠናዎችን ሰጥቷል። ከዚህ በተጨማሪም ለአጭር ግዜ ታዛቢወች የጽሁፍ መልዕክትን እና የአፖሎ ቴክኖሎጂን በመጠቀም የትዝብት...
CECOE Launches “Civic Education for Better Civic Engagement and Political Participation in Ethiopia” Project
The Coalition of Ethiopian Civil Society Organizations for Elections (CECOE) has initiated a groundbreaking project titled “Civic Education for Better Civic Engagement and Political Participation in Ethiopia”, which aims to enhance civic awareness and democratic participation across the nation. This project is funded by the German Government and supported by the Deutsche Gesellschaft für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH under the “Support to Good Governance (S2GG) in Ethiopia” programme, aims to enhance civic awareness and democratic participation across...