ስድስተኛው አገራዊና ክልላዊ ምርጫ ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም በስድስት ክልሎች እንዲሁም በሁለት የከተማ አስተዳደሮች እንደተደረገ የሚታወስ ነው። ሆኖም ከፀጥታ ችግሮች ጋር፣ በመራጮች ምዝገባ እና በምርጫ ቀን ከነበሩ የአሰራር ግድፈቶች እንዲሁም በሌሎች የስምሪት ችግሮች ምክንያት በአንዳንድ የአገሪቱ ክፍሎች በከፊል አልያም ሙሉ በሙሉ ምርጫ አለመካሄዱ ይታወሳል።

FileAction
CECOE-Election-Day-Mid-Day-Statement-September-30-2021-Amh_2.pdfDownload