በቤንሻንጉል ጉሙዝ፣ በአፋር፣ ሶማሌ እና ማዕከላዊ ክልሎች የተካሄደውን ቀሪ እና ድጋሚ ምርጫ የድምፅ አሰጣጥ ሂደት የመጀመሪያ ደረጃ የትዝብት ሪፖርት

በቤንሻንጉል ጉሙዝ፣ በአፋር፣ ሶማሌ እና ማዕከላዊ ክልሎች የተካሄደውን ቀሪ እና ድጋሚ ምርጫ የድምፅ አሰጣጥ ሂደት የመጀመሪያ ደረጃ የትዝብት ሪፖርት

የኢትዮጵያ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኅብረት ለምርጫ (ኅብረት ለምርጫ) 175 በላይ ሀገር በቀል የሲቪል ማህበራትን ያቀፈ ኅብረት ነው። ኅብረቱ ከማንኛውም የፖለቲካ ወገንተኝነት ነፃ እና ገለልተኛ የሆነ የዜጎች የምርጫ ታዛቢ ቡድን ሲሆን ዋና ዓላማውም  በኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉን አቀፍ፣ ግልጽ እና በተጠያቂነት ምርጫዎች እንዲከናወኑ አስተዋጽኦ ማድረግ ነው። 

2010 ዓም የተጀመረው የፖለቲካ ማሻሻያ ሂደት የተለያዩ የህግ እና ተቋማዊ ማሻሻያዎችን አድርጓል። ከተካሄዱት ማሻሻያዎች መካከል ስድስተኛው ጠቅላላ ምርጫ ከመካሄዱ በፊት የምርጫ ሕጉን ማሻሻል፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድን እንደገና ማቋቋም፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች የምዝገባ ሥርዓትን መከለስ እና አጠቃላይ የምርጫ ሁኔታን ማሻሻል ይገኙበታል። ምንም  እንኳ እነዚህ ማሻሻያዎች ቢደረጉም በትግራይ፣ ኦሮሚያ፣ ቤንሻንጉል ጉሙዝ፣ አማራ እና አፋር ክልሎች የዴሞክራሲ ተሃድሶው ሂደቱን የሚያውኩ ብቻ ሳይሆን ክላይ በተዘረዘሩት ከለሎች  2013 ዓም በተካሄደውአጠቃላይ ምርጫ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ያሳድሩ  አፋሳሸ ግጭቶች ተከስተዋል፡፡ከዚህ በተጨማሪም ምርጫ ቦርድ በቀድሞው የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል እና የሶማሌ ክልል አንዳንድ የምርጫ ክልሎች በምርጫ ሂደቱ ላይ በታዩ ከፍተኛ  ጉድለቶች ምክንያት የምርጫ ውጤቱን ሰርዟል። በዚህም ምክንያት የተወሰኑ  የፌደራል ፓርላማ እና የክልል ምከር ቤቶች መቀመጫዎች ክፍት ሆነው ቆይተዋል።

ስድስተኛው ጠቅላላ ምርጫ ባልተከናወነባቸው አካባቢዎች እና ድጋሚ ምርጫ እንዲከናወንባቸው በቦርዱ ውሳኔ በተሰጠባቸው የምርጫ ክልሎች በተለይም በቤንሻንጉል ጉሙዝ፣ እፋር፣ ሶማሌ እና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች ምርጫን ማድራጅት  አስፈላጊ በመሆኑ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ቀሪ እና ድጋሚ ምርጫዎችን በአራቱ ክልሎች እንደሚያከናውን ማሳወቁ እና  ፤በመጋቢት 30 ቀን 2016 . ቦርዱ የቀሪ እና ድጋሚ ምርጫዎች የሚካሄዱበትን የምርጫ የጊዜ ሠሌዳ ለህዝብ ይፋ ማድረጉ ይታወሳል።  በዚህ የጊዜ ሠሌዳ መሰረት ሰኔ 6 ቀን 2016 . የድምጽ መስጫ ቀን እንዲሆን ተወስኖ የነበረ ቢሆንም ቦርዱ የምርጫው  ቀን ወደ ሰኔ 09 ቀን 2016 . እንዲተላለፍ አድርጓል። ነገር ግን  ሰኔ 09 ቀን 2016 . ከዋለው የኢድ አል አድሃ ኃይማኖታዊ ክብረ በዓል ጋር በመገጣጠሙ  ቦርዱ የድምጽ መስጫ ቀኑን በድጋሚ ወደ ሰኔ 16 ቀን 2016 . አዘዋውሮታል። ከምርጫ ቦርድ በተገኘው  መረጃ ሰኔ 16 ቀን 2016 . ለሚካሄዱት ቀሪ እና ድጋሚ ምርጫዎች በአጠቃላይ 1258 የድምጽ መስጫ ጣቢያዎች (ከነዚህ ውስጥ 578 በቤንሻንጉል ጉሙዝ፣ 388 በአፋር፣ 123 በሶማሌ እንዲሁም 169 የድምጽ መስጫ ጣቢያዎች እንደሚያቋቁም ገልጿል።

የትዝብት ግኝቶች አጭር ማጠቃልያ

ሰኔ 16 ቀን 2024 የተካሄደውን ቀሪ ምርጫ እና ድጋሚ ምርጫ ትዝብት   ዋና አላማ በተደራጀ መልኩ የተሰበሰቡ መረጃዎችን በማቅረብ በምርጫው ሂደት ግልፅነትና ተጠያቂነት እንዲኖር የበኩሉን አስተዋጽኦ ለማድረግ ነበር። ይህንንም ለማሳካት CECOE በምርጫው ቀን ከቀኑ 5፡30 ላይ በተመደቡበት ምርጫ ጣቢያ የደረሱ ተቅማጭ ታዛቢዎችን አሰማርቷል።

  የምርጫ ቁሳቁሶች መሟላት

የቅሬታ ማቅረቢያ ቅጽ ክጎደለብት ከሶማሌ ክልል በስተቀር  ምርጫ በተካሄደባቸው እና ኅብረት ለምርጫ ታዛቢዎቸን ባሰማራባቸው ክልሎች የሚገኙ የምርጫ ጣቢያወች የትዝብት ግኝቶች የምርጫ ቁሳቁሶች ተሟልተው መገኝታቸውን  ያሳያል። በዚህ ረገድ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከዚህ ቀደም ከነበሩት ተሞክሮዎች ጋር ሲነጻጸር በማነፃፀር የምርጫ ቁሳቁሶችን አሟልቶ በወቅቱ በማቅረብ የሚያስመሰግን ስራ አከናውኗል።

 የምርጫ ጣቢያወች ተደራሽነት

የምርጫ ጣቢያዎች ተደራሽነት የተገለሉ የህብረተሰብ ክፍሎች በምርጫ ሂደት ውስጥ እንዲሳተፉ ያበረታታል፣ ክምርጫ ተሳትፎ የሚገለሉ ምራጮችን ይቀንሳል፣ በዚህም የመራጮች ተሳትፎ እንዲጨምር አስተዋጽኦ ያደርጋል። ኅብረት ለምርጫ  ታዛቢዎችን ባሰማራባቸው ክልሎች የትዝብት ግኝቶች እንደሚያሳዩት የምርጫ ጣቢያዎች ለአካል ጉዳተኞች፣ ለነፍሰ ጡር እናቶች፣ ህጻናት ላሏቸው ሴቶች እና አረጋውያን ተደራሽ ነበሩ። ይህ መጠቀስ  የሚገባው ሌላው አዎንታዊ መሻሻል ነው።

የምርጫ አስፈፃሚዎች የሥርዓተ-ፆታ ስብጥር እና ብዛት

የምርጫ አስፈጻሚወች  ቁጥር  እና የምርጫ አስፈጻሚወቹ  የስርዓተ-ፆታ  ስብጥር ኅብረቱ ታዛቢወቹን ያሰማራባቸው ክልሎች  የሚጋሯቸው   ጉዳዮች ነበሩ።  በየድምጽ መስጫ ጣቢያ የምርጫ እስፈጻሚውች  ቁጥር  ከሞላ ጎደል አምስት እንዲሆን መደርጉ ክምርጫ ህጉ ጋር የሚጣጣም መሆኑን ኅብረቱ መታዘብ ችሏል።  ከአምስቱ የምርጫ አሰፈጻሚወች  መካከል ቢያንስ ሁለቱ ሴቶች መሆናቸውንም የትዝብት ግኝቱ ያመለከታል። ክዚሀ በተጨማሪ በአንዳንድ የምርጫ ጣቢያዎች ሴት የምርጫ አስፈጻሚወች  በዋና የምርጫ አስፈጻሚነት  ማገልገላቸውንም ኅብረቱ መታዘብ ችሏል። ምንም እንኳ ቢያንስ ሶስት የምርጫ አስፈፃሚዎችን በየምርጫ ጣቢያው ማሰማራት ህጋዊ ቢሆንም፣  አምስት የምርጫ አስፈፃሚዎችን በየምርጫ ጣቢያው  መሰማራታቸው የምርጫ ህጉ መስፈርቶችን  ሙሉ በሙሉ የሚያሟላ በመሆኑ  የሚያስመሰግን  ተግባር ነው። መስፈርቱን ወጥነት ባለው መንገድ ማሟላት የምርጫ ህጉን ማክበር ነው። በሌላ በኩል የሴት ዋና ምርጫ ኦስፈጻሚወችን  ብዛት  ከፍ ለማድረግ ጥረት መደረግ ይኖርበታል፡፡

 መጠለያ

ከምርጫ ጣቢያዎች ውጭ መጠለያ መኖር  ድምጽ ለመስጠት ወረፋ ይዘው ተራችወን   የሚጠብቁ መራጮችን ከዝናብ እና ከፀሀይ ለመከላከል  ወሳኝ ነገር ነው። የምርጫ ጣቢያዎችን በሚዘጋጅበት ጊዜ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባው አንዱ እና አስፈላጊው ነገር ቢኖር ወረፋ የሚጠብቁ መራጮች ከፀሐይ እና ከዝናብ የሚጠለሉብት መጠለያ ቦታ አለ ወይ? የሚለው ነው። ዝናባማ በሆነ ወቅት ለሚካሄዱ ምርጫዎች መጠለያ መኖር ይበልጥ አስፈላጊ ነው፡፡ ዝናብ በሚዘንብበት ጊዜ መራጮች  ዝናቡን ሽሽት  ስልፋችውን በትነው በየፊናቸው የመሄድ ዕድላቸው ከፍተኛ ሲሆን በዚህ የተነሳ  የመምረጥ መብታቸውን ሳይገለግሉብት ይቀራሉ።  በአራቱም ክልሎች የተሰማሩት ኅብረቱ ታዛቢዎች አብዛኞቹ የምርጫ ጣቢያዎች ለመራጮች በቂ መጠለያ እንዳልነበራቸው ገልጸዋል።

 የቅሪታ ስሚ ኮሚቴወች

የምርጫ ህጉ ለምርጫ ቦርድ ሶስት አባላት ያሉት ቅሬታ ሰሚ ኮሚቴዎችን በምርጫ ጣቢያዎች እንዲያቋቁም ስልጣን ሰጥቶታል። ይሁን እንጂ በህጉ መሰረት ከተቋቋሙት ከጅግጅጋ ሁለት ምርጫ ጣቢያዎች (ጅ 06 ምርጫ ጣቢያ 02 እና ጂ 04 ምርጫ ጣቢያ 03) በስተቀር በአብዛኛዎቹ የምርጫ ጣቢያዎች የኅብረቱ ይታዘባችወ ቅሬታን ለመስማት የተቋቋሙት አብዛኛውቹ ኮሚቴዎች አንድም ከምርጫ ህጉ ጋር የማይጣጣሙ ናቸው አለያም ጨርሶ አልተቋቋሙም፡፡

 የምርጫ ቅስቀሳ እና ያልተፈቀደላችው ስወች በምርጫ ጣቢያ ውስጥ መገኘት

የምርጫ ሀጉ ከምርጫ ጣቢያዎች 200 ሜትር ርቀት  ውስጥ ቅስቀሳ ማድረግን በጥብቅ ይከለክላል፡፡ በጅግጅጋ በአንድ የምርጫ ጣቢያ (ጂ 09 ምርጫ ጣቢያ-3/ሀ))  ለብልጽግና ፓርቲ የሚቀሰቅሱ  ግለሰቦች ከምርጫ ጣቢያው  20 ሜትር ርቀት ላይ ተስተውለዋል። በተመሳሳይ በአፋር ክልል በምርጫ ወቅት ያልተፈቀደላችው ግለሰቦች በተለይም የቀበሌ ባለስልጣናት በ”ገዋንኔ 01 ምርጫ ጣቢያ 01 ጋልኤብ ለ” ምርጫ ጣቢያ ውስጥ ተገኝተዋል።

 የምርጫ ቅስቀሳ እና ያልተፈቀደላችው ስወች በምርጫ ጣቢያ ውስጥ መገኘት

የምርጫ ሀጉ ከምርጫ ጣቢያዎች 200 ሜትር ርቀት  ውስጥ ቅስቀሳ ማድረግን በጥብቅ ይከለክላል፡፡ በጅግጅጋ በአንድ የምርጫ ጣቢያ (ጂ 09 ምርጫ ጣቢያ-3/ሀ))  ለብልጽግና ፓርቲ የሚቀሰቅሱ  ግለሰቦች ከምርጫ ጣቢያው  20 ሜትር ርቀት ላይ ተስተውለዋል። በተመሳሳይ በአፋር ክልል በምርጫ ወቅት ያልተፈቀደላችው ግለሰቦች በተለይም የቀበሌ ባለስልጣናት በ”ገዋንኔ 01 ምርጫ ጣቢያ 01 ጋልኤብ ለ” ምርጫ ጣቢያ ውስጥ ተገኝተዋል።

 

 የማንነት ማረጋገጫ ሳይኖር ድምጽ መስጠት

በአሶሳ ዞን በሚገኙ ሁለት ምርጫ ጣቢያዎች (አሶሳ 03 ምርጫ ጣቢያ 03 03 2 እና ቡልደግሉ 01 ምርጫ ጣቢያ ቡልደግሉ ከተማ 01) ስማቸው በመራጭ መዝገብ ላይ ባይገኝም በአካል ጉዳተኝነት እና በእድሜ ምክንያት እንዲመርጡ የተፈቀደላቸው መሆኑን የኅብረቱ የትዝብት ግኝት ያሳያል። ክዚህ በተጨማሪ በምርጫ ህጉ ከተደነገገው አሰራር በተቃራኒ፣ በአፋር ክልል በሚገኝ አንድ የምርጫ ጣቢያ (ገዋንኔ 01 ምርጫ ጣቢያ ጋልኤብሃ) መራጮች የማንነት ማረጋገጫም ሆነ የምስክሮችን ቃል ሳያሰሙ እንዲመርጡ ተፈቅዶላቸዋል።

 የመራጮች ጣት ላይ የማይለቅ  ቀለም  አለማድረግ

 የምርጫ ህጉ መራጮቸ ድምጽ ከመስጠታችው  በፊት የመራጮች ጣት በማይለቅ ቀለም እንዲቀልም  የሚያስገድድ ቢሆንም በአሶሳ ዞን በሚገኝ አንድ ምርጫ ጣቢያ (አሶሳ 02 ምርጫ ጣቢያ 02 02 1) ሰባት መራጮች በጣቶቻቸው ላይ የማይለቅ የጣት ቀለም ሳይደረግላቸው እንዲመርጡ ተፈቅዶላቸዋል። በተመሳሳይ በአፋር ክልል በሶስት ምርጫ ጣቢያዎች ማለትም በአዋሬ እና ለምለምነን ምርጫ ጣቢያ  1 ግለሰብ፤ ደንበዲስ፣ ሃዶና ቢዳሪ ምርጫ ጣቢያ 8 ግለሰቦች እንዲሁም  ሃዶ እና ከልዋን 01 ምርጫ ጣቢያ ከልዋን ከተማ  6 ግለሰቦች ጣቶቻቸውን በማይለቅ ቀለም ሳይቅልም አእንዲመርጡ ተደርጓል።

 የድምጽ ቆጠራ መቋረጥ

አሶሳ 03 ምርጫ ጣቢያ 03 03 2 አሶሳ 01 ምርጫ ጣቢያ 01 2A አሶሳ 02 ምርጫ ጣቢያ 02 02 1B እና አሶሳ 01 ምርጫ ጣቢያ 01 2 ፈንቲግራራ ምርጫ ጣቢያ ጉለሊ በምርጫ ቦርድ  የተሰጠው  የድምጽ አስጣጡ እስከ ምሽቱ 2 ሰአት መራዝሙን የተሰጠው መግለጫ  ዘግየተው በመስማታቸው ፣የድምፅ ቆጠራው በተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች እንዲቆም አድርጓል። የጣቢያዎቹን ስም ለመግለፅ ያክል ፣አሶሳ 03 ምርጫ ጣቢያ 03 03 2 አሶሳ 01 ምርጫ ጣቢያ 01 2A አሶሳ 02 ምርጫ ጣቢያ 02 02 1B and አሶሳ 01 ምርጫ ጣቢያ 01 2ፈንቲግራራ ምርጫ ጣቢያ ጉለሊ።

Preliminary Statement on the outstanding and reelections held in Benishangul Gumuz, Afar, Somali and Central Ethiopia Regions

Preliminary Statement on the outstanding and reelections held in Benishangul Gumuz, Afar, Somali and Central Ethiopia Regions

The Coalition of Ethiopian Civil Society Organizations for Elections (CECOE) is a coalition of over 175 indigenous civil society organizations. CECOE is an independent citizen’s election observation group whose main objective is to contribute to making elections held in Ethiopia comprehensive, transparent, accountable, and inclusive.

The political reform process that began in 2018 led to various legislative and institutional reforms, including revising the electoral law, reestablishing the National Elections Board of Ethiopia (NEBE), revisiting the political parties registration systems, and changing the overall electoral landscape ahead of the sixth general election. Despite these efforts,  the  reform faced challenges,due to conflicts  that took place particularly in Tigray,  in some parts of the Oromia, Amhara, Benishangul-Gumuz, and Afar regions, which impeded not only  the democratic reform process but also adversely affected the conduct of the 2021 general elections in the named regions. Additionally, the NEBE canceled election results in some constituencies in the former South Nations, Nationalities and Peoples’ Region (SNNPR) and the Somali region due to serious irregularities found in the electoral process. As a result, some seats in the Federal Parliament and regional counsels are vacant..

Considering the importance of organizing elections in the areas where the sixth general elections did not take place and constituencies where a decision for re-election was given, particularly in the Benishangul Gumuz, Afar, Somali and Central Ethiopia regions, the NEBE announced that it would organize outstanding elections and the re-election of the sixth general elections in the four regions.

On April 8, 2024, the NEBE issued an electoral calendar, setting the voting day for June 13, 2024. This date was again pushed to June 16, 2024,. However, June 16, 2024, as a voting day, coincided with the Muslim holiday of Eid al-Adha, which forced the NEBE once again to push the voting day to June 23, 2024. According to the NEBE, 1258 polling stations will be established (578 polling stations in Benishangul, 388 PS in Afar, 123 in Somalia, and 169 in Central Ethiopia).

Summary of findings 

The main objective of observing the remaining elections and re-elections conducted on June 23, 2024, was to contribute to increased transparency and accountability in the electoral process by providing systematically gathered information. To achieve this end, CECOE deployed stationary observers (STOs) on Election Day who arrived at their assigned polling stations by 5:30 a.m. The STOs were required to observe the entire process of the voting day at their assigned polling station until the announcement of results.

Availability of electoral materials

The observation findings across regions where elections took place show that, except in the Somali region, where a grievance submission form was missing, all election materials were readily available in the rest of the polling stations where CECOE deployed its observers. In this regard, NEBE has accomplished a commendable job by making electoral materials available on time compared to previous experiences.

Accessibility of polling stations 

The accessibility of polling stations encourages marginalized segments of society to participate in the electoral process, reduces their disenfranchisement, and thereby contributes to increased voter turnout. The observation findings, which are common across all regions where CECOE deployed observers, show that polling stations were accessible to persons with disabilities (PWDs), pregnant women, women with children, and elderly people. This is another positive improvement worth mentioning.

Gender composition  and number  of election officers

Observation findings on the number and gender compositions of poll workers cut across the regions where CECOE deployed observers. In almost all the polling stations, CECOE observed the number of poll workers to be five, which is consistent with the electoral law. Observation findings further revealed that out of the five poll workers, at least two were female. In some polling stations, female poll workers served as the chief election officers. Although deploying a minimum of three election officers in a polling station is legal, deploying five observers, at least, in polling stations CECOE observed fully satisfies the requirements of the electoral law and hence is laudable. Consistently satisfying the requirement is in compliance  with the electoral law. On the other hand, there is still a room for increasing  the proportion of female chief election officers.

 Shelter

The availability of shelter outside polling stations is critical to protecting voters in queue from rain and sun. One important consideration while setting up polling stations is whether there is a place for voters waiting in line to shelter from the sun and rain. This is even more important when elections take place during the rainy season, which is often the case. In the event of rain, voters are highly likely to flee and thereby lose their rights to vote. CECOE’s observers deployed in the four regions reported that the majority of polling stations did not have adequate shelter for voters.

Grievance Hearing Committees

The electoral law empowers the NEBE to establish three-member grievance-hearing committees at polling stations, among others. However, in the majority of polling stations CECOE observed, except for the Jigjiga two polling stations (ጅ 06 ምርጫ ጣቢያ 02 and ጅ 04 ምርጫ ጣቢያ 03), which were established in accordance with the law, the committees that were established to hear grievances in the remaining polling stations were either inconsistent with the electoral law or they were not established at all.

Campaigning and Presence of unauthorized persons in polling stations

One of CECOE’s observation findings show that in one polling station ((ጅ 09 ምርጫ ጣቢያ ዞን-3/ሐ),) in Jigjiga, individuals campaigning for the Prosperity Party were observed within 20 meters of the polling stations, contrary to the electoral law, which strictly prohibits campaigning within a 200-meter radius of the polling stations. Similarly, in Afar, during voting, unauthorized individuals, more specifically, Kebele officials were present inside the “ገዋንኔ 01 ምርጫ ጣቢያ 01 ጋልኤብ ለ” polling station.

Voting Without Proof of Identity

Several individuals at two polling stations in Assosa zone (አሶሳ 03 ምርጫ ጣቢያ 03 03 ሀ 2 and ቡልደግሉ 01 ምርጫ ጣቢያ ቡልደግሉ ከተማ 01) were allowed to vote while their names were not on the voter roll, on the ground of disability or age. Additionally, contrary to the established electoral procedures, in one polling station in the Afar region (ገዋንኔ 01 ምርጫ ጣቢያ ጋልኤብ ሀ), voters were allowed to vote without presenting either proof of identification or the testimony of witnesses.

Failure to mark voters’ finger with an indeclinable ink 

While the electoral law requires marking voters fingers with an indelible ink prior to voting, seven voters were allowed to vote at one polling station in Assosa zone (አሶሳ 02 ምርጫ ጣቢያ 02 02 ሀ 1B) without marking their fingers with the indelible ink. Similarly, in Afar region 11, 8, and 6, individuals voted without marking their fingers with indelible ink at three polling stations (አዋሬ ና ለምለምነን ምርጫ ጣቢያ ደንገባዲስ, ሃዶና ቢዳሪ ምርጫ ጣቢያ ሃዶ, and ከልዋን 01 ምርጫ ጣቢያ ከልዋን ከተማ), respectively.

 Interruption of vote counting 

Due to the delay in communicating NEBE’s announcement of the extension of the voting hours to 8 p.m., vote counting was interrupted in several polling stations in Assosa zone, namely,,አሶሳ 03 ምርጫ ጣቢያ 03 03 ሀ 2, አሶሳ 01 ምርጫ ጣቢያ 01 ሀ 2A, አሶሳ 02 ምርጫ ጣቢያ 02 02 ሀ 1B, and አሶሳ 01 ምርጫ ጣቢያ 01 ለ 2ፈንቲግራራ ምርጫ ጣቢያ ጉለሊ

Final observation Report on the South Ethiopia Referendum and the Referendum Rerun in the Wolaita Zone

Final observation Report on the South Ethiopia Referendum and the Referendum Rerun in the Wolaita Zone

The Ethiopian Constitution of 1995 and other parliamentary proclamations have a provision on the right to self-determination, secession for nations, nationalities and peoples. The Constitution further indicates that for a referendum to be conducted, the request must be approved by a two-thirds majority of the members of the Council of the Nation, Nationality or People concerned, and the demand is presented in writing to the State Council; after this it is sent to NEBE for ratification and a referendum held within a year. The South Ethiopia referendum was the third to be conducted by NEBE since 2018. The first one was the Sidama referendum held in 2019 and the second was the South West Regions referendum held in 2021.

The South referendum was occasioned by the petitioning to the Zonal and special woreda councils of the Six zones and five special woredas by the Committee of Peace Ambassadors, a committee established by the Prime minister to come up with a recommendation for the growing demand for statehood in SNNP region, and consequently, to the House of Federations, which accepted and instructed NEBE to conduct a referendum. NEBE set out February 6, 2023, as the referendum date.

In line with this, CECOE prepared and observed the referendum processes from a holistic perspective by observing the pre-referendum general political environment as well as voter registration, referendum voting day and the post-referendum period. The following section summarizes the major findings of each observation.

የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝበ-ውሳኔ እና የወላይታ ዞን ድጋሚ ሕዝበ-ውሳኔ  አጠቃላይ የትዝብት ሪፖርት

የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝበ-ውሳኔ እና የወላይታ ዞን ድጋሚ ሕዝበ-ውሳኔ አጠቃላይ የትዝብት ሪፖርት

በኢፌዲሪ ሕገመንግስት አንቀጽ 47 (2) በአንቀጽ 47 (1) በተዘረዘሩት ክልሎች ውስጥ የተካተቱት ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች የራሳቸውን ክልል የመመሥረት መብት ክልል የመመሥረት ጥያቄው በብሔሩ፣ በብሔረሰቡ ወይም በሕዝቡ ምክር ቤት በሁለት ሦስተኛ ድምፅ ተቀባይነት ማግኘቱ ሲረጋገጥ እና ጥያቄው በጽሑፍ ለክልሉ ምክር ቤት ሲቀርብ፣ ጥያቄው የቀረበለት የክልል ምክር ቤትም ጥያቄው በደረሰው በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ለጠየቀው ብሔር ብሔረሰብ ወይም ሕዝብ ሕዝበ ውሳኔ ሲያደራጅ፣ ክልል የመመሥረት ጥያቄው ሕዝበ ውሳኔውን ባካሄደው ብሔር፣ ብሔረሰብ ወይም ሕዝብ በአብላጫ ድምፅ ድጋፍ ሲያገኝ፣ እና የክልሉ ምክር ቤት የክልልነት ጥያቄ ላቀረበው ብሔር፣ ብሔረሰብ ወይም ሕዝብ ሥልጣን ሲያስረክብ ከላይ የተጠቀሱት ሁኔታዎች ከተሟሉ በሕዝበ ውሳኔው የሚፈጠረው አዲስ ክልል ጥያቄ ማቅረብ ሳያስፈልገው በቀጥታ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ አባል እንደሚሆን ሕገ መንግሥቱ ይደነግጋል።

ባለፉት አራት አመታት ውስጥ የደቡብ ክልል ሶስት የክልልነት ህዝበ ውሳኔዎች የተካሄዱ ሲሆን ይህ ስድስት ዞኖች እና አምስት ልዩ ወረዳዎች ያካሄዱት ሕዝበ- ውሳኔ ሶስተኛው ነው። የደቡብ ክልል በ2012 ዓ.ም የሲዳማ ሕዝበ-ውሳኔን፣ በ2014 ዓ.ም የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሕዝበ-ውሳኔን ማስተናገዱ የሚታወስ ነው። የስድስቱ ዞኖች እና አምስቱ ልዩ ወረዳዎች የክልልነት ጥያቄ ለፌዴሬሽን ምክርቤት የቀረበው የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝበ-ውሳኔ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የደቡብ ብ/ብ/ሕ ክልል ላይ የሚነሱ የክልልነት ጥያቄዎችን መፍትሄ እንዲያፈላጉ የተሾሙ የሰላም አምባሳደሮች1 ባደረጉት አነሳሽነት እና የስድስቱ ዞኖች እና አምስቱ ልዩ ወረዳዎች ምክር ቤቶች ለፌደሬሽን ምክርቤት ባቀረቡት ማመልከቻ መሰረተ ነው። የፌደሬሽን ምክር ቤት የቀረበለትን ጥያቄ ተቀብሎ አጸድቆ ለኢትዬጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሕዝበ-ውሳኔውን እንዲያስፈጽም ትዕዛዝ ማስተላለፉን ተከትሎ ሕዝበ- ውሳኔው ተግባራዊ ሆኗል።

ኅብረት ለምርጫም በደቡብ ክልል ለሶስተኛ ጊዜ የተካሄደውን የሕዝበ-ውሳኔ ወሳኝ ሂደቶችን ማለትም የቅድመ- ሕዝበ ውሳኔን፣ የሕዝበውሳኔ ምርጫ ቀንን እንዲሁም ድህረ-ሕዝበ ውሳኔን ታዝቧል። በተጨማሪም በወላይታ ዞን የተካሄደውን የደጋሚ ህዝበ ውሳኔ ሂደት ታዝቧል። በዚህም መሰረት ኅብረት ለምርጫ በትዝብት ሥራው የደረሰባቸውን አንኳር ግኝቶች በሚከተለው ክፍል ይዳስሳል።

Preliminary Statement on the Elections and Referendum Held on 30 September 2021

Preliminary Statement on the Elections and Referendum Held on 30 September 2021

It can be recalled that for the Sixth National and Regional Elections of Ethiopia, the Coalition of Ethiopian Civil Society Organizations for Election (CECOE) designed and implemented a citizen election observation project assessing imperative aspects of the voting and counting process in both June and September.