በያዝነው ዓመት የሚከናወነው 6ኛው አገራዊ ምርጫ በ2010 ዓ.ም የተጀመረው የፖለቲካ ለውጥ ስር እንዲሰድ እንዲሁም በሀገራችን ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ለመገንባት ለሚደረገው ጥረት ወሳኝ እርምጃ ነው። የኢትዮጵያ የሲቪል ማህበራት ድርጅቶች ህብረት ለምርጫ ከአባል ድርጅቶቹ የተውጣጡ ታዛቢዎች መልምሎ በማሰልጠንና የምርጫ ሂደቱ አካታች፣ ግልፅ እንዲሁም ተዓማኒነት ያለው መሆኑን እንዲታዘቡ በማድረግ ለመጪው ምርጫ የበኩሉን አስተዋፅኦ በማድረግ ላይ ይገኛል።

FileAction
CECOE-Voter-Registration-Observation-Report-2021.pdfDownload