የኢትዮጵያ የሲቪል ማህበራት ድርጅቶች ኅብረት ለምርጫ ጥር 29 ቀን 2015 ዓ.ም በደቡብ ብ/ብ/ሕ ክልላዊ መንግሥት ሥር በሚገኙ ስድስት ዞኖች (ኮንሶ፣ ደቡብ ኦሞ፣ ወላይታ፣ ጋሞ ፣ ጌዴኦ፣ ጎፋ) እና አምስት ልዩ ወረዳዎች (ቡርጂ፣ ባስኬቶ፣ አሌ፣ አማሮ፣ ዲራሼ) የሚካሄደውን ሕዝበ-ውሣኔ ለመታዘብ ህዝበ-ውሳኔ ከሚካሄድባቸው ዞኖች እና ልዩ ወረዳዎች 434 ተቀማጭ እኛ 76 ተንቀሳቃሽ ታዛቢዎችን አሰማርቷል።